በእስራኤል የሚገኙ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ የሆኑ ደኖች፣ ፓርኮች እንዲሁም ሳይቶች

ፎቶግራፍ፡ ሜይራቭ ዳቪዳን፣ ከ ኬ.ኬ.ኤል-ጄ.ኤን.ኤፍ የፎቶ መዝገብ

በእስራኤል የሚገኙ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ የሆኑ ቦታዎች

“ተደራሽነት በተፈጥሮአችን ውስጥ ነው” በሚለው ርዕስ ስር ኬ.ኬ.ኤል-ጄ.ኤን.ኤፍ በልዩ የአትክልት ተከላ፣ በተደራሽ መንገዶችና አቅጣጫዎች፣ ልዩ የመጫወቻ ሜዳዎችና ሌሎች መገልገያዎች፣ የተስተካከሉ የመዝናኛ ስፍራዎች እና የሽርሽር ጠረጴዛዎች፣ ተደራሽ መጸዳጃ ቤቶች፣ ወዘተ በመጠቀም ለአካል ጉዳተኞች በጫካዎቹ እና መናፈሻዎቹ ውስጥ የሚኖራቸውን ተደራሽነትን ያስድጋል።