የጎብኝዎች ማዕከል፡-
እሑድ-ሐሙስ፣ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት። የመጨረሻው መግቢያ ክቀኑ 7:00 ላይ
የእጽዋት ማእከል
አመቱን ሙሉ በየአለቱ ከጠዋቱ 2፡00 ሰአት እስከ ምሽት ድረስ።
ማሳሰቢያ፡ የጎብኚዎች ማዕከሉ በአሁን ጊዜ በሙከራ ሂደት ላይ ስለሆነ፣ ወደ ማዕከሉ የሚደረጉ ጉብኝቶች ከላይ ያሉትን የአድራሻ ዝርዝሮች በመጠቀም አስቀድመው የተቀናጁ መሆን አለባቸው። ከፍተኛው የሰዎች ቁጥር 50 ።