דלג לתוכן העמוד
עמוד הבית
עבור לתפריט ראשי
Skip to footer menu
Am
Ar
Eng
Es
Fr
He
Ru
פתח תפריט
ስለ ኬ ኬ ኤል-ጄ ኤን ኤፍ
חזרה
ስለ ኬ ኬ ኤል-ጄ ኤን ኤፍ
פתח תפריט
የኬ ኬ ኤል-ጄ ኤን ኤፍ መለያ
חזרה
የኬ ኬ ኤል-ጄ ኤን ኤፍ መለያ
ኬ ኬ ኤል-ጄ ኤን ኤፍ፡ ለዘላቂ የእስራኤል የወደፊት ዕድል
የእኛ አመራር
ኬ ኬ ኤል-ጄ ኤን ኤፍ - የእስራኤል መንግስት የጋራ ስምምነት
פתח תפריט
የደን አጠባበቅ እና ኢኮሎጂ
חזרה
የደን አጠባበቅ እና ኢኮሎጂ
פתח תפריט
የደን እሳትን መከላከል እና መዋጋት
חזרה
የደን እሳትን መከላከል እና መዋጋት
ደኖችን ከእሳት ለመከላከል ደኖችን መንከባከብ
פתח תפריט
ሰዎች እና አካባቢ
חזרה
ሰዎች እና አካባቢ
פתח תפריט
ደኖች እና ፓርኮች ተደራሽ ማድረግ
חזרה
ደኖች እና ፓርኮች ተደራሽ ማድረግ
ኬ ኬ ኤል - ጄ ኤን ኤፍ ልዩ ፍላጎት ላላቸው ሰዎች
እኩል መብቶች ልዩ ፍላጎት ላላቸው ሰዎች
የበጎ ፈቃደኝነት ሥራ በእስራኤል
በብረት ሰይፎች ሂደት ወቅት የኬ.ኬ.ኤል-ጄ.ኤን.ኤፍ እንቅስቃሴ።
פתח תפריט
ቱሪዝም እና መዝናኛ
חזרה
ቱሪዝም እና መዝናኛ
פתח תפריט
የቱሪዝም ማሳወቂያዎች
חזרה
የቱሪዝም ማሳወቂያዎች
የአባጨጓሬ ጥድ ሂደት ጋር ንክኪ እንዳይኖር የተሰጠ ማስጠንቀቂያ
በጫካ ውስጥ የግጦሽ ስራ
פתח תפריט
ደኖች, ፓርኮች እና ጣቢያዎች
חזרה
ደኖች, ፓርኮች እና ጣቢያዎች
አዳሚት ፓርክ - በቀርሜሎስ ውስጥ የአፈ ታሪክ ዋሻዎች
አዱላም-ፈረንሳይ ፓርክ - መጽሐፍ ቅዱሳዊ የመሬት ገጽታ
የአሜሪካ የነጻነት ፓርክ - በተፈጥሮ በኩል ጓደኝነት
የአሚናዳቭ ጫካ - በኢየሩሳሌም አቅራቢያ ያሉ ደኖች እና ኮረብታዎች
አያሎን ካናዳ ፓርክ - መጽሐፍ ቅዱሳዊ እና ዘመናዊ እስራኤል
ባራም ጫካ - ፓኖራማ እና ታሪክ በሰሜን እስራኤል
የቤሪ ደን - በደቡብ እስራኤል ውስጥ የዱር አበባ መስኮች
የቤርሼቫ ወንዝ ፓርክ - የለውጥ ፓርክ በደቡብ እስራኤል ውስጥ
ቤት ክሸት ጫካ - በታችኛው ገሊላ ውስጥ የሚገኘው የታቦር ኦክስ ተራራ
የቤን ሸመን ደን -አርኪኦሎጂ እና የእግር ጉዞ በማዕከላዊ እስራኤል
የቢሪያ ጫካ - በላይኛው ገሊላ ውስጥ አስማት እና ሚስጥራዊነት
የብሪቲሽ ፓርክ - በእስራኤል ሃርትላንድ ውስጥ የሚያምሩ ዱካዎች
ዴቪድ ናህሚያስ ማዕከል
የጊልቦ ጫካዎች - ምንጮች እና በታችኛው ገሊላ ውስጥ ሸለቆዎች
የጎረን ፓርክ - በምዕራባዊ ገሊላ ውስጥ ያሉ የእስራኤል ዛፎች
የሃማላኪም-ሻሃሪያ ደን
የሃኒታ ጫካ እና ኪቡዝ ሃኒታ - የእስራኤል ታሪክ
የሃሩቪት ጫካ - የእግር ጉዞ እና አርኪኦሎጂ በማዕከላዊ እስራኤል ውስጥ
የሃትዘሪም ደን - በእስራኤል በረሃ ውስጥ ያለ የምንጭ ውሃ
በፀደይ ወቅት ሁላ ሐይቅ፡ የዕረፍት ጊዜ ወፎችን ያግኙ
ኢላኖት አርቦሬተም መስተጋብራዊ የጎብኚዎች ማዕከል
የኢየሩሳሌም ጫካ - ተፈጥሮ በኢየሩሳሌም ውስጥ
እየሩሳሌም ሜትሮፖሊታን ፓርክ - ለእስራኤል ዋና ከተማ አረንጓዴ ሳንባ
ዮርዳኖስ ፓርክ እና የዮርዳኖስ ወንዝ፣ እስራኤል
ላሃቭ ጫካ፡ የአእዋፍ ቦታ በአይን ሪሞን
የሰማዕታት ጫካ - በ 6 ሚሊዮን ዛፎች ማስታወስ
የቀርሜሎስ ተራራ እና የቀርሜሎስ ጫካ
ናሃል ሃሮድ ፓርክ - አርኪኦሎጂ እና የእስራኤል አእዋፍ
በእስራኤል ኔጌቭ በረሃ ውስጥ ኦፋኪም ፓርክ
የፕሬዚዳንቱ ጫካ በትዞራ ጫካ ውስጥ - ጥበብ እና ተፈጥሮ
ራማት ሜናሼ ፓርክ - የእስራኤል የመጀመሪያ ባዮስፌር
የስዊዘርላንድ ጫካ - በገሊላ ባህር አጠገብ
የሻፊር የክረምት ኩሬ
ቲምና ፓርክ
የያቲር ደን - የእስራኤል ትልቁ የበረሃ ደን
የቲዚፖሪ ጫካ - እስራኤል በታልሙዲክ ጊዜ
የኤሽታኦል ጫካ-ቡርማ መንገድ
የጌዝር-ናህሶን ጫካዎች
ሃሃሚሻ ጫካ እና ኔቭ ኢላን ጫካ
የሃካፍ-ሄት ጫካ
ቤጂን ፓርክ
ናፍታሊ ማዉንቴን ሪጅ
ነሃልሃበሶር አስደናቂ መንገድ
የሴግቭ ጫካ
ሻርሸርት ፓርክ, ናሃል ግራር
በእስራኤል የሚገኙ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ የሆኑ ደኖች፣ ፓርኮች እንዲሁም ሳ
የደህንነት መርሆዎች በ ኬ.ኬ.ኤል-ጄ.ኤን.ኤፍ ጫካ ውስጥ
פתח תפריט
ካምፕ እና የውጪ መዝናኛ ቦታ
חזרה
ካምፕ እና የውጪ መዝናኛ ቦታ
የምሽት የካምፕ ጣቢያዎች
የመዝናኛ ቦታዎች
פתח תפריט
ሳይንስ እና የአየር ንብረት
חזרה
ሳይንስ እና የአየር ንብረት
פתח תפריט
አካባቢ እና ዘላቂነት
חזרה
አካባቢ እና ዘላቂነት
ኬ ኬ ኤል-ጄ ኤን ኤፍ ዘላቂነት ፖሊሲ
የምግብ ዋስትና እና ታዳሽ ኃይል
ይለግሱ
סגור תפריט עליון
ኬኬኤል-ጄኤንኤፍ
ወጣቶች እና ትምህርት
ጉዞ
የብስክሌት መንገዶች
አጋሞን ሁላ ፓርክ
ይጫኑ እና ይትከሉ
አግኙን
Am
Ar
Eng
Es
Fr
He
Ru
ይለግሱ
ፍለጋ
መነሻ ገጽ
ቱሪዝም እና መዝናኛ
በእስራኤል የሚገኙ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ የሆኑ ደኖች፣ ፓርኮች እንዲሁም ሳይቶች
በሰሜናዊ እስራኤል የሚገኙ ለአካል ጉዳተኛ ተደራሽ ጫካዎች፣ ፓርኮች እና መዳረሻዎች
የቱሪዝም ማሳወቂያዎች
3
አዳዲስ መልዕክቶች
የቱሪዝም ማሳወቂያዎች
ለሁሉም መልዕክቶች
አዲስ መተግበሪያ ለመፍጠር
סגור የቱሪዝም ማሳወቂያዎች
በሰሜናዊ እስራኤል የሚገኙ ለአካል ጉዳተኛ ተደራሽ ጫካዎች፣ ፓርኮች እና መዳረሻዎች
ኪርያት አታ ጫካ ውብ መንገድ
በምዕራብ የመዝናኛ ቦታ ውስጥ፣ የመኪና ማቆምያ፣ መንገድና የሽርሽር ቦታዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በምስራቅ የመዝናኛ ቦታ ውስጥ፣ የመኪና ማቆምያ፣ መንገድና የሽርሽር ቦታዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በብሮሽ የመዝናኛ ቦታ ውስጥ፣ የመኪና ማቆምያ፣ መንገድና የሽርሽር ቦታዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
መናህሚያ ውብ መንገድ
ወደ ውብ መንገዱ መግቢያ ጋር በሚገኘው የመዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆምያ፣ መንገድ፣ አግዳሚ ወንበሮችና የሽርሽር ቦታዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በአያሎት ፓርክ እና አድናቆት ማዕከል ውስጥ የመኪና ማቆምያ፣ መንገድ፣ የእጅ ሃዲዶችና የሽርሽር ቦታዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
የሺፎን ተራራ
በፋይተርስ የመዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆምያ፣ መንገድ፣ የሽርሽር ቦታዎች እና ለዕይታ የሚመቹ አግዳሚ መቀመጫዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ዳርዳራ የመዝናኛ ቦታ
በወንዙ ዳርቻ እና በባህር ዛፍ ላይ ባለው የመዝናኛ ቦታ እና የመታሰቢያ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆምያ፣ መንገድ፣ በወንዙ ላይ የሚያልፉ ትናንሽ ድልድዮች እና የሽርሽር ቦታዎች እስከ መታሰቢያ ማዕከሉ ድረስ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ዮርዳኖስ ወንዝ ራፍቲንግ የመዝናኛ ቦታ
በዮርዳኖስ ወንዝ ራፍቲንግ የመዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆምያ፣ መንገድ፣ የሽርሽር ቦታዎች፣ እስከ ዮርዳኖስ ወንዝ የዕይታ ቦታ ድረስ የሚያደርስ እስከ 200 ሜትር የሚጠጋ መንገድ፣ ፕሮጎላ እና በመመልከቻ ቦታ ውስጥ ያሉ ወንበሮች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
አሂሁድ ጫካ
በሃዜይቲም የመዝናኛ ቦታ ውስጥ፣ የመኪና ማቆምያ፣ መንገድና የሽርሽር ቦታዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በአሚን ታሪፍ የመዝናኛ ቦታ ውስጥ፣ የመኪና ማቆምያ፣ መንገድ፣ የሽርሽር ጠረጴዛዎች እና ክፍት የመማሪያ ክፍሎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ቢሪያ-ሜሮን ጫካ
በሜሮን-ሮታሪ መዝናኛ ቦታ እና አፕሪሲዬሽን ማዕከል ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገድ፣ በአፕርሺዬሽን ማእከል የሚገኝ ፕላዛ፣ የሽርሽር ጠረጴዛ እና አግዳሚ ወንበር ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ ተደርጓል።
በኢን ዜይቲም የመዝናኛ ቦታ ውስጥ፣ የመኪና ማቆምያና የሽርሽር ቦታዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ተጨማሪ መረጃ
ቤይት ከሼት ጫካ
በፎረስተርስ ቤት ውስጥ የመኪና ማቆምያ፣ የሽርሽር ቦታ፣ መንገድ እስከ ታቦር ተራራ የምልከታ ቦታ ድረስ እና የማረፊያ አግዳሚ ወንበር ያሉባቸው ቦታዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በጥንታዊ ኦክ የመዝናኛ ቦታ ውስጥ፣ የመኪና ማቆምያ፣ መንገድና የሽርሽር ቦታ እና የመቀመጫ ቦታ በኦክ መጠለያ ውስጥ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ተጨማሪ መረጃ
ባልፎውር ጫካ
በሚግዳል ሄሜክ-ባልፎር ጫካ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ፣ ክፍት አምፊቲያትር እና በአምፊቲያትር ውስጥ ያሉ ወንበሮች፣ መንገዶች እና ሁለት የሽርሽር ጠረጴዛዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በቶማሽ መሳሪክ መታሰቢያ ስፍራ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገድ፣ የአስፋልት መታሰቢያ አደባባይ፣ የመቀመጫ ግድግዳ ከአግዳሚ ወንበር ጋር፣ እና የሽርሽር ጠረጴዛ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ቤዜት ጫካ
በሊማን የመዝናኛ ቦታ ውስጥ፣ የመኪና ማቆምያ፣ መንገድና የሽርሽር ቦታ ወደ ናሃል ሳራክ መግቢያ ላይ እና የእጅ ሃዲዶች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በአቪቶቭ የመዝናኛ ቦታ ውስጥ ከሆፍ ቤዜት መራመጃ ቀጥሎ የመኪና ማቆምያ፣ መንገዶችና የሽርሽር ቦታዎች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
የናፍታሊ ተራራዎች ጫካ
በሊሮን ሳአዲያ ውብ እይታ ውስጥ ፓርኪንግ፣ መንገድ እና የእጅ ሃዲዶች፣ አግዳሚ ወንበሮች፣ መረጃ ሰጪ ምልክቶች፣ የመመልከቻ ቦታዎች እና የድምጽ ገላጭ ምልክቶች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በጂኦሎጂካል መዝናኛ ቦታ ውስጥ የምስጋና አደባባይ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገድ፣ የእጅ ሃዲዶች እና የሽርሽር ቦታዎችች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ሃጊት - የእስራኤል ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን ደንበኞች ጫካ
በደኑ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገድ፣ የእጅ ሃዲዶች፣ የመቀመጫ ማዕዘኖች እና አግዳሚ ወንበሮች፣ የሽርሽር ጠረጴዛዎች እና ገላጭ እና መረጃ ሰጪ ምልክቶች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ሆፍ ሃካርሜል ጫካ
በኦፈር መዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገድ፣ የሽርሽር ቦታ እና በማማው ውስጥ ያሉ ጠረጴዛዎች እና መጸዳጃ ክፍሎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በሃካርሜሊም መዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገድ እና የሽርሽር ቦታ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ሃኒታ ጫካ
በቬንዙዌላ–ሽሎሚ መዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ ቦታ፣ የሽርሽር ቦታ እና የአፕርሺዬሽን ቦታው አደባባይ ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በታወር እና ስቶክኬድ ሳይት እና በአቅራቢያው ባለው የመዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ፣ መንገድ፣ የሽርሽር ቦታ እና የእሳት አደጋ መከላከያ ቦታ ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ተጨማሪ መረጃ
ካብሪ ጋ አቶን ጫካ
በካብሪ መዝናኛ ቦታ በ KKL-JNF ምዕራባዊ ገሊላ–ቀርሜሎስ ቢሮዎች መግቢያ ላይ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የአፕሪሽዬሽን ማእከል እና የሽርሽር ጠረጴዛዎች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በሻዬሬት ይሂያም መዝናኛ ቦታ እና መታሰቢያ ስፍራ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ ፣መንገዶች ፣የሽርሽር ስፍራ ፣የመቀመጫ ቦታ እና ወደ ዋናው መታሰቢያ ስፍራ የሚወስደው መንገድ ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ሜቮ ሃማ ጫካ
በአይን አኮቭ መዝናኛ ቦታ ውስጥ ሁለት የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች፣ ከውሃው አጠገብ ያሉ መንገዶች፣ ትንሽ ድልድይ፣ የእጅ ሃዲዶች፣ የሽርሽር ቦታዎች፣ የመቀመጫ ቦታ እና የካምፕ ቦታ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በኪነኔት ማንዴል ውብ መያ ስፍራ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገድ፣ አምፊቲያትር፣ የሽርሽር ቦታ እና የድምጽ ገላጭ ምልክቶች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ከረን ሃካርሜል ጫካ
በፓይን ኮን መዝናኛ ቦታ ውስጥ ፓርኪንግ፣ መንገድ፣ የእጅ ሃዲድ እና የሽርሽር ቦታ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ሰጌቭ ጫካ
በምእራብ ሴጌቭ መዝናኛ ቦታ ውስጥ ሁለት የሽርሽር ስፍራዎች ፓርኪንግ፣ መንገድ እና የሽርሽር ጠረጴዛ ቦታ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በጊሎን መስቀለኛ መንገድ መዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገድ፣ የሽርሽር ጠረጴዛ እና አግዳሚ ወንበር ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ስዊዘርላንድ ጫካ
በአይን ፖሪያ የመዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ ከውሃ ቦዩ እና ከምንጩ ጋር ትይዩ የሆነ መንገድ እና ከምንጩ ገንዳ በላይ ያለው ለዕይታ ምቹ የሆነ አግዳሚ ወንበር ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በባለሶስት ደረጃ መዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገድ፣ የእጅ ሃዲዶች እና አግዳሚ ወንበር በኦብዘርቬሽን ፕላዛ ውስጥ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ተጨማሪ መረጃ
ሸፈር ጫካ
በሸፈር-ከዳሪም መዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ የአፕሪሽዬሽን ማዕከል፣ ትንሽ ድልድይ፣ መንገድ፣ የሽርሽር ጠረጴዛዎች እና አግዳሚ ወንበር ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ባራም ጫካ
በታወር መዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ የሽርሽር ጠረጴዛዎች፣ መንገዶች እና ምልክቶች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በራቢን መዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገድ እና የሽርሽር ቦታ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ጊልቦአ ጫካ
በቴልጄዝሬል ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገድ፣ ወንበሮች፣ ስለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ታሪኮች መረጃ ሰጪ ምልክቶች፣ ፐርጎላ እና እይታን የሚመለከት የመመልከቻ ነጥብ እና የመዳሰሻ ክልል ካርድ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በኑሪት መዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ ቦታ፣ የሽርሽር ቦታ እና የመቀመጫ ቦታ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ተጨማሪ መረጃ
ዚፖሪ ጫካ
በናሃል ትዚፖሪ መንገድ ላይ፣ መንገዶች፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የእጅ ሃዲዶች፣ የመቀመጫ ቦታዎች እና ከጥንታዊው ዋሻ ፊት ለፊት ያለው ዴክ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ናሃል ሃሮድ
በካንታራ ድልድይ መዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ እና ከወንዙ እና ከውኃ ቦይ ቁልቁል ወደሚገኘው የመመልከቻ ወንበር የሚወስደው መንገድ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በ ጋኒ ሁዳ ውስጥ በሚገኘው በባዝሌት መዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገድ፣ የመቀመጫ ቦታ እና የሽርሽር ስፍራ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ተጨማሪ መረጃ
ናሃል ስኒር
በፓልጄ ማይም-ቴል ኬዝ መዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገድ እና የሽርሽር ስፍራ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ናሃል ሳራክ
በመዝናኛ ቦታውስጥ ፓርኪንግ፣ መንገድ እና የሽርሽር ስፍራ በወንዙ መግቢያ እና በእግረኛ መንገድ ላይ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ሁላ ሐይቅ (አጋሞን ሃሁላ) ፓርክ
የእጽዋት የአትክልት ስፍራ እና በአቅራቢያው ያለው የምርምር ቦታ - የመቀመጫ እና የውሃ አካል እይታ ፣ ማየት ለተሳናቸው የእርዳታ ሲስተም (የድምጽ አቅጣጫዎች እና የማብራሪያ ምልክቶች) ፣ ተደራሽ የሆነ የሉፕ መንገድ ፣ ከመግቢያው አቅራቢያ የሚገኝ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገዶችና እና የሽርሽር ቦታዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ተጨማሪ መረጃ
አዳሚት ፓርክ
በዋናው የመዝናኛ ቦታ ውስጥ ፓርኪንግ፣ መንገዶች፣ መጸዳጃ ቤቶች እና የሽርሽር ቦታ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በመዝናኛ ስፍራው ከዋናው መንገድ አጠገብ ያለው ዴክ በተመልካችና አድና ወደ ቀሼት ዋሻ የሚወስደው መንገድ የመቀመጫ ማዕዘኖች፣ መካከለኛ እርከኖች፣ የእጅ ሃዲዶች እና መጸዳጃ ክፍሎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ጎረን ፓርክ
በመዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ የዕጅ ሃዲድ ያለው ያለው መንገድ እና የሽርሽር ቦታ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በሞንትፎርት መዝናኛ ስፍራ እና ውብ የታይታ ቦታ ውስጥ ተደራሽ የሆነ የመኪና ማቆሚያ አለ፡፡ ወደ ሞንትፎርት ምሽግ ወደሚመለከተው የመመልከቻ ቦታ ላይ በደረሰው መንገድ፣ በመንገዱ እና በደረጃዎቹ ላይ የእጅ ሃዲዶች እና በመንገዱ ዳር የማረፊያ ቦታዎችና እና አግዳሚ ወንበሮች፣ መጸዳጃ ቤቶች፣ ምሽጉን የሚያሳይ የእይታ አደባባይ እና ናሃል ክዚቭ፣ አምፊቲያትር እና የሽርሽር ስፍራዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ተጨማሪ መረጃ
ዮርዳኖስ ፓርክ
በመግቢያው አካባቢ የመስማት ችግር ላለባቸው ሰዎች የመስማት ችሎታ ሲስተም አለ።
በእንግዳ ማረፊያ ክፍል ውስጥ የመኪና ማቆሚያ ቦታ፣ መጸዳጃ ቤት ያለው ክፍል እና ሻወር ያለው ክፍል፣ ጥላ ያለበት ቦታ እና የሽርሽር ስፍራ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ተጨማሪ መረጃ
ሃኦርቪም ፓርክ፣ ሻአል
በፓርኩ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ ቦታ፣ ቅርጻ ቅርጽ የሚገኝባቸው ቦታዎች ላይ ያሉ መንገዶች፣ የሽርሽር ቦታዎች እና የመጠጫ ፏፏቴዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ካዝሪን ፓርክ
በፓርኩ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገድ እና የሽርሽር ቦታዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡ ከመጫወቻ ስፍራው አጠገብ የሚገኝ አግዳሚ ወንበር ያለው ሆኖ ለአካል ጉዳተኞች በከፊል ተደራሽ የሆነ የመጫወቻ ሜዳ አለ።
የፏፏቴዎች መስመር
በዳሊዮት መዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገዶች፣ የሽርሽር ቦታዎች፣ የመቀመጫ ቦታ እና የካምፕ ቦታ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ጎላን ሄይትስ
በፓልሳር 7 መዝናኛ ቦታ ውስጥ ፓርኪንግ፣ የሽርሽር ቦታ እና መንገድ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ሸካሃንያ
በሼካንያ መራመጃ ላይ የመኪና ማቆሚያ፣ የአፕሪሽዬሽን ማዕከል፣ ከሼክንያ ወደ ማኖፍ የሚወስደው መንገድ፣ አግዳሚ ወንበሮች እና የመጫወቻ ሜዳ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
ተፈን
በላፒዶት መዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ መንገድ እና የሽርሽር ቦታ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡
በ ዚሪም እስካርፕመንት መዝናኛ ቦታ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ ቦታ፣ የመቀመጫ ቦታ እና ለዕይታ ምዙ የሆኑ ወንበሮች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡